የግል መረጃ ጥበቃ

የግል መረጃ ጥበቃ መብቶች

የግል መረጃ ሃላፊነት የተሰጠው ኣካል ግላዊነት ጠባቂ መወከስ፣ የሚከተሎትን መብቶችን መጠቀም ይቻላል ።

ስለ ዝርዝር ግላዊ ዶኩመንት መረጃና የአቃቢወቹ አሰራር

ማረም የተሳሳተ የግል ማረጃ

አተገባበርና እና ውሂቡ ማቓረጥ

የግል ዊሂባቹ በህግ ምክንያት መደምሰስ ካልተቻለ ፣ ወደ ሌላ መረጃ መቀየር

በወቅቱ ተቃውሞ መከሰት ወይንም

በዚህ ጉዳይ ላይ ፈቃድዎን ሰጥተው, ፈርመው, ውል ገብተው ከሆኑ የሚከናወነው።

ፍቃድ ሰጥተው ከሆኑ ፈቃድን በፈለጉት ግዜ መሰረዝ ይችላሉ። ለሚመለከተው አካል በወቅቱ የተቃውሞ ማቅረብ መብት አላቹ። ለጉዳያቹ የሚመለከት የቁጥጥር አካል በምትኖሩበት ወይም በመስርያ ቤት, በተለይ የተጣሰ መብታቹ መወከስ ።

ዝርዝር መረጃና አድራሻ ተቆጣጣሪ አካል (መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት) መረጃ ማግኘት ከታች ያለ መረጃ ይመለከቱ፦

https://www.bfdi.bund.de/DE/Infothek/Anschriften Links/Anschriften link-node.html

አላማና የአሰራር መረጃ አግባብ መንገድ የሚመለከተው ባለስልጣን ለሶስተኛ ወገኖች

የርስዎ የግል መረጃ ለመስራት በዚሁ ወቅት ለመጠቀም ብቻ ነው አላማው። ከዚህ ከተጠቀሱላ አላማ ውጪ ስለ እናንተ ለሶስተኛ ወገኖች መስጠት ክልክል ነው ።

የግል መረጃ ወደ ሶስተኛ ማስተላለፍ:

የርስዎ ፈቓድ በእርግጥ ከተሰጠን

ከእርስዎ ውል ለመፈጸም፣ ለስራ መረጃ አስፈላጊ ሲሆን፣

በህግ ግዴታ ለማሙላት፣ ለመስራት አስፈላጊ ሲሆን፣

በተለየ ስርጭት ለጥቅምዎ አስፈላጊ ቢሆን ፣በህግ የሚከለክል እነደሰይተላለፍ ካለና ለመብት

 የማይጎዳ ከሆነ።

የመሰረዝ ወይም መከልከል መረጃ

በስራችን መረጃ፣ በብዛት መረጃዎች መደርደር እንወግዳለን የግል አስፈላጊ መረጃዎች ግን ማስቀመጥ የሚል መትከል አለን። የግል መረጃታቹ የምንይዘው እዚህ በተጠቀሱ ዓላማችን ለድል እስከሚሆኑ እና በባለስልጣኑ በተሰጠን ምጡን ግዜ ነው የምናስቀምጠው ።

ይሄ ዓላማ ካቓረጡ የተገደበለን ግዜ ካለቀ እንሰርዘዋለን ።

የመወከስ ሰነድ (ፎርም)

የሆነ አይነት ጥያቄ ቢኖራቹ ብኢመይል መንገድ ወይም በየመወከስ ፎርም ማስተላለፍ ትችላላቹ። እርስዎ ለመገናኘት የርስዎ ፍቃድ ያስፈልገናል ። ለዚህ መገናኛ ኢመይል አድረስ ያስፈልጋል። ይሄን ደግሞ, ለሚመጡብን ጥያቄዎችለ ለማስተካከል መልሶች ለመስጠት ያገለግላል ። ተጨማሪ መረጃ መስጠት ግዴታ አይደለም ። የሚቀርቡ ጠለቦች እንዲሁም ቀጥለው ሊቀርቡ የሚችሉ ጥያቄዎች ለመስራት ፣ እኛ ጋር ይቀመጣል ። በእናንተ በኩል ተቐረበ ጥያቄዎች ከተመለሰ ወይም ተሰርቶ ከተጨረሰ ሁሉ የግል መረጃችሁ ይደመሰሳል ።

ለውጥ የመምርያ ማስቀመጥ መረጃ

ከህልውና ህግ ግዴታ እንዲስማማ በምንሰጠው አገልግሎት ለውጥ የሚመጣበት ግዜ ኣዲስ አገልግሎት ከመጣ ለመረጃ ጥበቓ መረጃ መተግበርና ማሻሻል መብት የተጠበቀ ነው። ሰለዚህ ደግማቹ ስትመጡ አዲስ መብራርያ ስለ የጥበቃ መረጃ ሊኖር ይችላል ።

ስለ ውሂብ ጥበቃ አና ስለ የመረጃ ጥበቃ መብቶችዎ ጥያቄዎች

ስለ መረጃ ጥበቃ ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት ወይም አንደ የመረጃ ርዕሰ ጉዳይ መብቶችዎን ለማስከበር ከፈለጉ አባክዎ ኢመይል ይላኩልን ወይም በቀጥታ በድርጅታችን ውስጥ የመረጃ ጥበቃን ኃላፊነት ያለበት ሰው ያነጋግሩ፥

ማኔጂንግ ዳይሬክተር Thomas Hentschel, Peco Institut e. V., Luisenstr. 38, 10117 Berlin, E-Mail: office@peco-ev.de.“